document.write("<table  width='100%' style='border-collapse: collapse' id='menubar'>");
document.write("<tr>");
document.write("<td class='highlightpane'><p><span style=\"FONT-FAMILY: \'Power Geez Unicode1\'\">የዞናችን ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ እድገቶች የህዝቡን ችግር በቀጥታ በመፍታት ድህነትን ከስረ መሠረቱ ለማጥፋት የሚደረገውን ትግል ያሳያሉ፡፡ በተለይም መንግስት በግብርናና ገጠር ልማት፥ በትምህርትና ጤና፥ በከተማ ልማት፥ በኢንቨስትመንት እንዲሁም በወጣቶችና ሴቶች ዘርፎች የቀረፃቸው ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ፍሬያቸው ጎምርቶ የዞናችንን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ሲያደርጉ መታየታቸው ከዚህ ቀደም የነበሩ ሥርዓቶች የነበራቸው ልማታዊ አስተሳሰቦች ምን ያህል ችግሮች እንደነበሩባቸው ያመላክታሉ፡፡በአጠቃላይ መንግስት በዞኑ መሠረታዊ  የሆኑ ግዙፍ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ እየለሙ ያሉ ጅምር አንኳር ተግባራትም አሉ፡፡በተያዘው በጀት ዓመት በሀገራችን ለ4ኛ ጊዜ ብሔራዊ  ምርጫ ተካሄዷል፡፡ ምርጫው ሠላማዊ፥ ፍትሃዊና ዴሞክራዊያዊ በሆነ መንገድ ተጠናቋል፡፡ በዚህም  ገዢው ፓርቲ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር/ኢህአዴግ/ በከፍተኛ ድምፅ በማሸነፍ የተለየ ውጤት ተገኝቷል። በዞናችንም ደኢህዴን/ኢህአዴግ በሁሉም የምርጫ ክልሎች አሸንፏል፡፡ እነዚህን የተመለከቱና የዞኑ መንግስት ቀጣይ የልማት አቅጣጫዎችን መሠረት ባደረጉ መልኩ የዞናችን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባስ መሐመድ የሚከተለውን ፖለቲካዊ ማብራሪያ ሠጥተውናል፡፡<a href='http://www.guragezone.gov.et/amharic/currenissue/2002/june/02_10_02_03.htm' class='link'>ተጨማሪ</a></p></span></td>");
document.write("</tr>");
document.write("</table>");
